1
አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት ለእስራኤል የሰጠውን ሕጎችንና ሥርዓቶችን ሁሉ ብትፈጽም፥ ሁሉ ነገር ይሳካልሃል፤ በርታ፤ ቈራጥ ሁን፤ አትፍራ፤ ተስፋም አትቊረጥ።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:13
2
አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:19
እንግዲህ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ አገልግሉ፤ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦትና እግዚአብሔርን ለማምለክ መገልገያ የሆኑትን ንዋያተ ቅድሳት ሁሉ አምጥታችሁ በውስጡ ማኖር ትችሉ ዘንድ ቤተ መቅደሱን ለክብሩ መሥራት ጀምሩ።”
Explore አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:19
Home
Bible
Plans
Videos