1
መዝሙር 95:6-7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ኑ፤ እናምልከው፤ እንስገድለትም፤ በፈጣሪያችን በእግዚአብሔር ፊት እንንበርከክ፤ እርሱ አምላካችን ነውና፤ እኛም በእጁ ጥበቃ ሥር ያለን በጎቹ፣ የመሰማሪያውም ሕዝብ ነን።
Compare
Explore መዝሙር 95:6-7
2
መዝሙር 95:1-2
ኑ፤ ደስ እያለን ለእግዚአብሔር እንዘምር፤ በድነታችንም ዐለት እልል እንበል። ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው።
Explore መዝሙር 95:1-2
3
መዝሙር 95:3
እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።
Explore መዝሙር 95:3
4
መዝሙር 95:4
የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው።
Explore መዝሙር 95:4
Home
Bible
Plans
Videos