1
መዝሙር 91:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔርን፣ “መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣ የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ።
Compare
Explore መዝሙር 91:2
2
መዝሙር 91:1
በልዑል መጠጊያ የሚኖር፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል።
Explore መዝሙር 91:1
3
መዝሙር 91:15
ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ።
Explore መዝሙር 91:15
4
መዝሙር 91:11
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና።
Explore መዝሙር 91:11
5
መዝሙር 91:4
በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።
Explore መዝሙር 91:4
6
መዝሙር 91:9-10
እግዚአብሔርን መሸሸጊያ፣ ልዑልንም መጠጊያህ አድርገኸዋልና። ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤
Explore መዝሙር 91:9-10
7
መዝሙር 91:3
እርሱ ከዐዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና።
Explore መዝሙር 91:3
8
መዝሙር 91:7
በአጠገብህ ሺሕ፣ በቀኝህም ዐሥር ሺሕ ይወድቃል፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
Explore መዝሙር 91:7
9
መዝሙር 91:5-6
የሌሊትን አስደንጋጭነት፣ በቀን የሚወረወረውንም ፍላጻ አትፈራም፤ በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር፣ በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም።
Explore መዝሙር 91:5-6
Home
Bible
Plans
Videos