1
መዝሙር 9:10
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስምህን የሚያውቁ ይታመኑብሃል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የሚሹህን አትተዋቸውምና።
Compare
Explore መዝሙር 9:10
2
መዝሙር 9:1
እግዚአብሔር ሆይ፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ ስለ ድንቅ ሥራዎችህም ሁሉ እናገራለሁ።
Explore መዝሙር 9:1
3
መዝሙር 9:9
እግዚአብሔር ለተጨቈኑት ዐምባ ነው፤ በመከራም ጊዜ መጠጊያ ይሆናቸዋል።
Explore መዝሙር 9:9
4
መዝሙር 9:2
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሤትም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፤ ስምህን በመዝሙር እወድሳለሁ።
Explore መዝሙር 9:2
5
መዝሙር 9:8
ዓለምን በጽድቅ ይዳኛል፤ ሕዝቦችንም በፍትሕ ይገዛል።
Explore መዝሙር 9:8
Home
Bible
Plans
Videos