1
መዝሙር 89:15
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ሆይ፤ እልልታን የሚያውቅ፣ በፊትህም ብርሃን የሚሄድ ሕዝብ ምስጉን ነው።
Compare
Explore መዝሙር 89:15
2
መዝሙር 89:14
ጽድቅና ፍትሕ የዙፋንህ መሠረቶች ናቸው፤ ምሕረትና ታማኝነት በፊትህ ይሄዳሉ።
Explore መዝሙር 89:14
3
መዝሙር 89:1
ስለ እግዚአብሔር ምሕረት ለዘለላለም እዘምራለሁ፤ በአፌም ታማኝነትህን ከትውልድ እስከ ትውልድ እገልጻለሁ።
Explore መዝሙር 89:1
4
መዝሙር 89:8
የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ አንተ ያለ ማን ነው? እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ኀያል ነህ፤ ታማኝነትህም ከብቦሃል።
Explore መዝሙር 89:8
Home
Bible
Plans
Videos