1
መዝሙር 52:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እኔ ግን በእግዚአብሔር ቤት፣ እንደ ለመለመ የወይራ ዛፍ ነኝ፤ ከዘላለም እስከ ዘላለም፣ በእግዚአብሔር ምሕረት እታመናለሁ።
Compare
Explore መዝሙር 52:8
2
መዝሙር 52:9
ስላደረግኸው ነገር ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፤ ስምህ መልካም ነውና፣ ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በቅዱሳንም መካከል አመሰግንሃለሁ።
Explore መዝሙር 52:9
Home
Bible
Plans
Videos