1
መዝሙር 45:7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ጽድቅን ወደድህ፤ ዐመፃን ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ፣ ከጓደኞችህ ይልቅ አንተን የደስታ ዘይት ቀባህ።
Compare
Explore መዝሙር 45:7
2
መዝሙር 45:6
አምላክ ሆይ፤ ዙፋንህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ናት።
Explore መዝሙር 45:6
3
መዝሙር 45:17
ስምሽን በትውልድ ሁሉ ዘንድ መታሰቢያ አደርጋለሁ፤ ስለዚህ ሕዝቦች ከዘላለም እስከ ዘላለም ያወድሱሃል።
Explore መዝሙር 45:17
Home
Bible
Plans
Videos