1
መዝሙር 33:20
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርጋለች፤ እርሱ ረዳታችንና መጠጊያችን ነው።
Compare
Explore መዝሙር 33:20
2
መዝሙር 33:18-19
እነሆ፤ የእግዚአብሔር ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤ ምሕረቱንም በሚጠባበቁት ላይ አትኵረዋል። በዚህም ነፍሳቸውን ከሞት ያድናል፤ በራብ ዘመንም በሕይወት ያኖራቸዋል።
Explore መዝሙር 33:18-19
Home
Bible
Plans
Videos