1
መዝሙር 28:7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ ልቤ ሐሤት አደረገ፤ በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።
Compare
Explore መዝሙር 28:7
2
መዝሙር 28:8
እግዚአብሔር ለሕዝቡ ብርታታቸው ነው፤ ለቀባውም የመዳን ዐምባ ነው።
Explore መዝሙር 28:8
3
መዝሙር 28:6
የልመናዬን ቃል ሰምቷልና፣ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።
Explore መዝሙር 28:6
4
መዝሙር 28:9
ሕዝብህን አድን፤ ርስትህንም ባርክ፤ እረኛ ሁናቸው፤ ለዘላለሙም ዐቅፈህ ያዛቸው።
Explore መዝሙር 28:9
Home
Bible
Plans
Videos