1
መዝሙር 20:7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እነዚህ በሰረገላ፣ እነዚያ በፈረስ ይመካሉ፤ እኛ ግን ትምክሕታችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ነው።
Compare
Explore መዝሙር 20:7
2
መዝሙር 20:4
የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ።
Explore መዝሙር 20:4
3
መዝሙር 20:1
እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።
Explore መዝሙር 20:1
4
መዝሙር 20:5
በአንተ ድል ደስ ይበለን፤ በአምላካችን ስም አርማችንን ከፍ እናደርጋለን፤ እግዚአብሔር የለመንኸውን ሁሉ ይፈጽምልህ።
Explore መዝሙር 20:5
Home
Bible
Plans
Videos