1
መዝሙር 18:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፤ አምላኬ የምሸሸግበት ዐለቴ፤ እርሱ ጋሻዬ፣ የድነቴ ቀንድና ዐምባዬ ነው።
Compare
Explore መዝሙር 18:2
2
መዝሙር 18:30
የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው። መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ፣ እርሱ ጋሻ ነው።
Explore መዝሙር 18:30
3
መዝሙር 18:3
ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ።
Explore መዝሙር 18:3
4
መዝሙር 18:6
በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ፤ እርሱም ከመቅደሱ ድምፄን ሰማ፤ ጩኸቴም ከፊቱ ደረሰ፤ ወደ ጆሮውም ገባ።
Explore መዝሙር 18:6
5
መዝሙር 18:28
እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ መብራቴን ታበራለህ፤ አምላኬ ሆይ፤ ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ።
Explore መዝሙር 18:28
6
መዝሙር 18:32
ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣ መንገዴንም የሚያቃና እግዚአብሔር ነው።
Explore መዝሙር 18:32
7
መዝሙር 18:46
እግዚአብሔር ሕያው ነው! ዐምባዬ ይባረክ፤ ያዳነኝ አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።
Explore መዝሙር 18:46
Home
Bible
Plans
Videos