1
መዝሙር 15:1-2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል? አካሄዱ ንጹሕ የሆነ፣ ጽድቅን የሚያደርግ፤ ከልቡ እውነትን የሚናገር፤
Compare
Explore መዝሙር 15:1-2
Home
Bible
Plans
Videos