1
መዝሙር 146:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ረዳቱ የያዕቆብ አምላክ የሆነ፣ ተስፋውንም በአምላኩ በእግዚአብሔር ላይ የጣለ ሰው ምስጉን ነው፤
Compare
Explore መዝሙር 146:5
2
መዝሙር 146:3
በገዦች አትታመኑ፤ ማዳን በማይችሉ ሥጋ ለባሾችም አትመኩ።
Explore መዝሙር 146:3
3
መዝሙር 146:7-8
ለተበደሉት የሚፈርድ፣ ለተራቡት ምግብን የሚሰጥ እርሱ ነው፤ እግዚአብሔር እስረኞችን ከእስራት ያወጣል፤ እግዚአብሔር የዕውራንን ዐይን ያበራል፤ እግዚአብሔር የተዋረዱትን ከፍ ያደርጋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤
Explore መዝሙር 146:7-8
4
መዝሙር 146:6
እርሱ ሰማይንና ምድርን፣ ባሕርንም፣ በእነዚህም ውስጥ ያለውን ሁሉ የፈጠረ፣ ታማኝነቱንም ለዘላለም የሚጠብቅ ነው፤
Explore መዝሙር 146:6
5
መዝሙር 146:9
እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድኻ ዐደጎችንና መበለቶችን ይደግፋል፤ የክፉዎችን መንገድ ግን ያጠፋል።
Explore መዝሙር 146:9
Home
Bible
Plans
Videos