1
መዝሙር 144:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እጆቼን ለጦርነት፣ ጣቶቼን ለውጊያ የሚያሠለጥን፣ እግዚአብሔር ዐለቴ ይባረክ።
Compare
Explore መዝሙር 144:1
2
መዝሙር 144:15
ይህ ባርኮት ገንዘቡ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው።
Explore መዝሙር 144:15
3
መዝሙር 144:2
እርሱ አፍቃሪ አምላኬና ጽኑ ዐምባዬ ነው፤ ምሽጌና ታዳጊዬ፣ የምከለልበትም ጋሻዬ ነው፤ ሕዝቤን የሚያስገዛልኝም እርሱ ነው።
Explore መዝሙር 144:2
4
መዝሙር 144:3
እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን ያህል በልብህ ስፍራ ትሰጠው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ታስበውስ ዘንድ የሰው ልጅ እስከዚህ ምንድን ነው?
Explore መዝሙር 144:3
Home
Bible
Plans
Videos