1
ምሳሌ 4:23
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።
Compare
Explore ምሳሌ 4:23
2
ምሳሌ 4:26
የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ።
Explore ምሳሌ 4:26
3
ምሳሌ 4:24
ጥመትን ከአፍህ አስወግድ፤ ብልሹ ንግግርም ከከንፈሮችህ ይራቅ።
Explore ምሳሌ 4:24
4
ምሳሌ 4:7
ጥበብ ታላቅ ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኛት፤ ያለህን ሁሉ ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገንዘብህ አድርጋት።
Explore ምሳሌ 4:7
5
ምሳሌ 4:18-19
የጻድቃን መንገድ ሙሉ ቀን እስኪሆን ድረስ፣ ብርሃኑ እየጐላ እንደሚሄድ የማለዳ ውጋጋን ነው። የክፉዎች መንገድ ግን እንደ ድቅድቅ ጨለማ ነው፤ ምን እንደሚያሰናክላቸውም አያውቁም።
Explore ምሳሌ 4:18-19
6
ምሳሌ 4:6
ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤ አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች።
Explore ምሳሌ 4:6
7
ምሳሌ 4:13
ምክርን አጥብቀህ ያዛት፤ አትልቀቃት፤ ጠብቃት፤ ሕይወትህ ናትና።
Explore ምሳሌ 4:13
8
ምሳሌ 4:14
ወደ ኀጥኣን ጐዳና እግርህን አታንሣ፤ በክፉ ሰዎች መንገድ አትሂድ፤
Explore ምሳሌ 4:14
9
ምሳሌ 4:1
ልጆቼ ሆይ፤ የአባትን ምክር አድምጡ፤ ልብ ብላችሁ ስሙ፤ ማስተዋልንም ገንዘብ አድርጉ።
Explore ምሳሌ 4:1
YouVersion uses cookies to personalize your experience. By using our website, you accept our use of cookies as described in our Privacy Policy
Home
Bible
Plans
Videos