1
ኢዮብ 5:17-18
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“እነሆ፤ እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ምስጉን ነው፤ ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን አምላክ ተግሣጽ አትናቅ። እርሱ ያቈስላል፤ ይፈውሳል፤ እርሱ ይሰብራል፤ በእጁም ይጠግናል፤
Compare
Explore ኢዮብ 5:17-18
2
ኢዮብ 5:8-9
“እኔ ብሆን ኖሮ፣ ወደ እግዚአብሔር በቀረብሁ፣ ጕዳዬንም በፊቱ በገለጽሁለት ነበር። እርሱ፣ የማይመረመሩ ድንቅ ነገሮች፣ የማይቈጠሩም ታምራት ያደርጋል።
Explore ኢዮብ 5:8-9
3
ኢዮብ 5:19
እርሱ ከስድስት መቅሠፍት ይታደግሃል፤ በሰባተኛውም ጕዳት አያገኝህም።
Explore ኢዮብ 5:19
Home
Bible
Plans
Videos