1
ኢዮብ 34:21
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“ዐይኖቹ የሰውን አካሄድ ይመለከታሉ፤ ርምጃውንም ሁሉ ይከታተላሉ።
Compare
Explore ኢዮብ 34:21
2
ኢዮብ 34:32
ማየት ያልቻልሁትን አስተምረኝ፤ ኀጢአት ሠርቼ እንደ ሆነም፣ ደግሜ አልሠራም።’
Explore ኢዮብ 34:32
3
ኢዮብ 34:10-11
“ስለዚህ፣ እናንተ አስተዋዮች ስሙኝ፤ ክፋትን ማድረግ ከእግዚአብሔር ዘንድ፣ በደልንም መፈጸም ሁሉን ከሚችል አምላክ ይራቅ። ለሰው እንደ ሥራው ይመልስለታል፤ እንደ አካሄዱም ይከፍለዋል።
Explore ኢዮብ 34:10-11
Home
Bible
Plans
Videos