1
ኢሳይያስ 5:20
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ክፉውን መልካም፣ መልካሙን ክፉ ለሚሉ ብርሃኑን ጨለማ፣ ጨለማውን ብርሃን ለሚያደርጉ፣ ጣፋጩን መራራ፣ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!
Compare
Explore ኢሳይያስ 5:20
2
ኢሳይያስ 5:21
ራሳቸውን እንደ ብልኅ ለሚቈጥሩ፣ በራሳቸውም አመለካከት ጥበበኛ ለሆኑ ወዮላቸው!
Explore ኢሳይያስ 5:21
3
ኢሳይያስ 5:13
ስለዚህ ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ይማረካል፤ መኳንንቱም በራብ ይሞታሉ፤ ሕዝቡም በውሃ ጥም ይቃጠላል።
Explore ኢሳይያስ 5:13
Home
Bible
Plans
Videos