1
ሕዝቅኤል 16:49
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“ ‘እነሆ የእኅትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበር፤ እርሷና ሴት ልጆቿ እብሪተኞች፣ ጥጋበኞችና ደንታ ቢሶች ነበሩ፤ ድኾችንና ችግረኞችንም አይረዱም ነበር።
Compare
Explore ሕዝቅኤል 16:49
2
ሕዝቅኤል 16:60
ነገር ግን በልጅነትሽ ጊዜ ከአንቺ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ዐስባለሁ፤ ለዘላለምም የሚኖር ቃል ኪዳን ከአንቺ ጋር እመሠርታለሁ።
Explore ሕዝቅኤል 16:60
Home
Bible
Plans
Videos