1
ዘዳግም 32:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እርሱ ዐለት፣ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ ትክክል ነው፤ የማይሳሳት ታማኝ አምላክ፣ ቀጥተኛና ጻድቅ አምላክም እርሱ ነው።
Compare
Explore ዘዳግም 32:4
2
ዘዳግም 32:39
“እኔ ራሴ እርሱ እንደ ሆንሁ እዩ፤ ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እገድላለሁ፤ አድናለሁም፤ አቈስላለሁ፤ እፈውሳለሁም፤ ከእጄም የሚያስጥል ማንም የለም።
Explore ዘዳግም 32:39
3
ዘዳግም 32:3
እኔ የእግዚአብሔርን ስም ዐውጃለሁ፤ የአምላካችንን ታላቅነት አወድሱ!
Explore ዘዳግም 32:3
Home
Bible
Plans
Videos