1
ሐዋርያት ሥራ 28:31
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ማንም ሳይከለክለው የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበከ፣ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ግልጽነት ያስተምር ነበር።
Compare
Explore ሐዋርያት ሥራ 28:31
2
ሐዋርያት ሥራ 28:5
ጳውሎስ ግን እባቢቱን ወደ እሳቱ አራገፋት፤ አንዳችም ጕዳት አልደረሰበትም።
Explore ሐዋርያት ሥራ 28:5
3
ሐዋርያት ሥራ 28:26-27
“ ‘ወደዚህ ሕዝብ ሂድ፤ እንዲህም በላቸው፤ “መስማትን ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም፤ ማየትን ታያላችሁ፤ ነገር ግን አትመለከቱም።” የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኗልና፤ ጆሯቸውም ተደፍኗል፤ ዐይናቸውንም ጨፍነዋል። አለዚያማ፣ በዐይናቸው አይተው፣ በጆሯቸው ሰምተው፣ በልባቸው አስተውለው፣ ይመለሱና እፈውሳቸዋለሁ።’
Explore ሐዋርያት ሥራ 28:26-27
Home
Bible
Plans
Videos