1
2 ዜና መዋዕል 26:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔርን መፍራት ባስተማረው በዘካርያስ ዘመን እግዚአብሔርን ፈለገ፤ እግዚአብሔርን በፈለገ መጠንም አምላክ ነገሮችን አከናወነለት።
Compare
Explore 2 ዜና መዋዕል 26:5
2
2 ዜና መዋዕል 26:16
ዖዝያን ከበረታ በኋላ ግን ዕብሪቱ ለውድቀት ዳረገው። በዕጣን መሠዊያው ላይ ዕጣን ለማጠን ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመግባቱ አምላኩን እግዚአብሔርን በደለ፤
Explore 2 ዜና መዋዕል 26:16
Home
Bible
Plans
Videos