1
1 ጢሞቴዎስ 5:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
አንድ ሰው ዘመዶቹን፣ በተለይም የቅርብ ቤተ ሰቡን የማይረዳ ከሆነ ሃይማኖቱን የካደ፣ ከማያምንም ሰው ይልቅ የባሰ ክፉ ነው።
Compare
Explore 1 ጢሞቴዎስ 5:8
2
1 ጢሞቴዎስ 5:1
አረጋዊውን ሰው እንደ አባትህ ቈጥረህ ምከረው እንጂ በኀይለ ቃል አትናገረው። ወጣት ወንዶችን እንደ ወንድሞች ተቀበላቸው፤
Explore 1 ጢሞቴዎስ 5:1
3
1 ጢሞቴዎስ 5:17
ቤተ ክርስቲያንን በሚገባ የሚያስተዳድሩ፣ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚተጉ ሽማግሌዎች ዕጥፍ ክብር ይገባቸዋል፤
Explore 1 ጢሞቴዎስ 5:17
4
1 ጢሞቴዎስ 5:22
በማንም ላይ እጅ ለመጫን አትቸኵል፤ ከሌሎችም ጋር በኀጢአት አትተባበር፤ ራስህን በንጽሕና ጠብቅ።
Explore 1 ጢሞቴዎስ 5:22
YouVersion uses cookies to personalize your experience. By using our website, you accept our use of cookies as described in our Privacy Policy
Home
Bible
Plans
Videos