1
1 ነገሥት 16:31
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የናባጥን ልጅ የኢዮርብዓምን ኀጢአት እንደ ቀላል ነገር ከመቍጠሩም በላይ የሲዶናውያንን ንጉሥ የኤትበኣልን ልጅ ኤልዛቤልን አገባ፤ ሄዶም በኣልን አመለከ፤ ሰገደለትም።
Compare
Explore 1 ነገሥት 16:31
2
1 ነገሥት 16:30
የዖምሪ ልጅ አክዓብ ከእርሱ አስቀድሞ ከነበሩት ሁሉ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ።
Explore 1 ነገሥት 16:30
Home
Bible
Plans
Videos