Лого на YouVersion
Иконка за търсене

ሉቃስ 20:46-47

ሉቃስ 20:46-47 NASV

“ዘርፋፋ ቀሚስ ለብሰው መዞር ከሚወድዱ፣ በገበያ ቦታ ሰላምታ ከሚሹና በምኵራብ የከበሬታ መቀመጫ፣ በግብዣ ቦታም የክብር ስፍራ ከሚፈልጉ፣ ከጸሐፍት ተጠንቀቁ፤ እነርሱም የመበለቶችን ቤት የሚያራቍቱ ናቸው፤ ለታይታ ብለውም ጸሎታቸውን ያስረዝማሉ፤ እነዚህ የከፋ ፍርድ ይጠብቃቸዋል።”