Лого на YouVersion
Иконка за търсене

የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4

የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4 አማ05

ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጠረ፤ ከተፈጠረው ሁሉ፥ አንድም ነገር ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም። በእርሱ ሕይወት ነበረ፤ ይህም ሕይወት የሰዎች ብርሃን ነበረ።