1
ሉቃስ 18:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ደቀ መዛሙርቱ ሳይታክቱ ሁልጊዜ መጸለይ እንደሚገባቸው ለማሳየት ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
Сравни
Разгледайте ሉቃስ 18:1
2
ሉቃስ 18:7-8
እግዚአብሔርስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? ከመጠን በላይስ ችላ ይላቸዋልን? እላችኋለሁ፤ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆንን?”
Разгледайте ሉቃስ 18:7-8
3
ሉቃስ 18:27
ኢየሱስም፣ “በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።
Разгледайте ሉቃስ 18:27
4
ሉቃስ 18:4-5
“ዳኛውም ለተወሰነ ጊዜ አልተቀበላትም ነበር፤ በኋላ ግን በልቡ እንዲህ አለ፤ ‘ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ፣ ሰውንም ባላከብር፣ ይህች መበለት ስለምትጨቀጭቀኝ እፈርድላታለሁ፤ አለዚያ ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”
Разгледайте ሉቃስ 18:4-5
5
ሉቃስ 18:17
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበል ሁሉ ከቶ አይገባባትም።”
Разгледайте ሉቃስ 18:17
6
ሉቃስ 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናቱን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “ሕፃናት ወደ እኔ እንዲመጡ ፍቀዱላቸው፤ አትከልክሏቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
Разгледайте ሉቃስ 18:16
7
ሉቃስ 18:42
ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።
Разгледайте ሉቃስ 18:42
8
ሉቃስ 18:19
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም፤
Разгледайте ሉቃስ 18:19
Начало
Библия
Планове
Видеа