1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባቸዋል።”
Сравни
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:24
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ፥ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ እንዲያውም አሁን መጥቶአል፤ አብም የሚፈልገው በዚህ መንገድ የሚሰግዱለትን ነው።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:23
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ለዘለዓለም ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ፥ ለሚጠጣው ሰው ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል።”
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:14
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስም “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ውሃ አጠጪኝ!’ የሚልሽ ማን እንደ ሆነ ብታውቂው ኖሮ፥ እርሱን መለመን የሚገባሽ አንቺ ነበርሽ፤ እርሱም የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር” አላት።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:10
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:34
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
እርስዋም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ጌታ ሆይ! አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ፥ የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ?
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:11
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴትዮዋም “ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም “እነሆ! አሁን የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
“የሠራሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑ እዩ! ምናልባት እርሱ መሲሕ ይሆንን?”
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 4:29
Начало
Библия
Планове
Видеа