1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንግዲህ ከዚህ ከሚመጣው ሁሉ በጸሎታችሁ ማምለጥ እንድትችሉ፥ በሰው ልጅ ፊትም እንድትቆሙ ሁልጊዜ ትጉ።”
Параўнаць
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
“ራሳችሁን ጠብቁ፤ በመብልና በመጠጥ፥ በመቀማጠልና የዓለምን ኑሮ በማሰብ ልባችሁን አታደንድኑ፤ ያቺ ቀንም በድንገት ትደርስባችኋለች።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በትዕግሥታችሁም ነፍሳችሁን ገንዘብ ታደርጓታላችሁ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
በእናንተ ላይ የሚነሡ ሊመልሱላችሁና ሊከራከሯችሁ እንዳይችሉ እኔ አፍንና ጥበብን እሰጣችኋለሁ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋል፤ ቃሌ ግን አያልፍም።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
“በፀሐይና በጨረቃ፥ በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ይጨነቃሉ፤ ከባሕሩና ከሞገዱ ድምፅ የተነሣም ይሸበራሉ። በዓለም ላይ ከሚመጣው ፍርሀትና ሽብር የተነሣም የሰዎች ነፍስ ትዝላለች፤ ያንጊዜ የሰማያት ኀይል ይናወጣልና። ያንጊዜም በሰማይ ደመና፥ በፍጹም ኀይልና ክብር ሲመጣ የሰውን ልጅ ያዩታል።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
ሁሉም ስለ ስሜ ይጠሉአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
በየሀገሩ ታላቅ የምድር መነዋወጥና ራብ፥ በሰውም ላይ በሽታና ፍርሀት ይመጣል፤ በሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርነትንና ጠብን፥ ክርክርንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ አስቀድሞ ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፤ ነገር ግን ወዲያው የሚፈጸም አይደለም።” እንዲህም አላቸው፥ “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ ነገሥታትም በነገሥታት ላይ ይነሣሉ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
“በፀሐይና በጨረቃ፥ በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ይጨነቃሉ፤ ከባሕሩና ከሞገዱ ድምፅ የተነሣም ይሸበራሉ። በዓለም ላይ ከሚመጣው ፍርሀትና ሽብር የተነሣም የሰዎች ነፍስ ትዝላለች፤ ያንጊዜ የሰማያት ኀይል ይናወጣልና።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
እንዲህም አላቸው፥ “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ ነገሥታትም በነገሥታት ላይ ይነሣሉ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ፤ ጊዜውም ደርሶአል እያሉ በስሜ ይመጣሉና እንዳያስቱአችሁ ተጠንቀቁ፤ እነርሱንም ተከትላችሁ አትሂዱ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 21:8
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа