1
ዘፍጥረት 7:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ትውልድ መካከል አንተን ጻድቅ ሆነህ አግኝቼሃለሁና ቤተ ሰብህን በሙሉ ይዘህ ወደ መርከቧ ግባ።
Параўнаць
Даследуйце ዘፍጥረት 7:1
2
ዘፍጥረት 7:24
ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ።
Даследуйце ዘፍጥረት 7:24
3
ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ በተወለደ በስድስት መቶኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥራ ሰባተኛው ቀን፣ በዚያ ቀን የታላቁ ጥልቅ ምንጮች በሙሉ ተነደሉ፤ የሰማይ መስኮቶችም ተከፈቱ፤
Даследуйце ዘፍጥረት 7:11
4
ዘፍጥረት 7:23
ሕይወት ያላቸው ፍጥረታት ሁሉ ከምድር ገጽ ጠፉ፤ ሰዎችና እንስሳት በምድር ላይ የሚሳቡ ፍጥረታትና የሰማይ ወፎች ከምድር ላይ ጠፉ፤ ኖኅና ከርሱ ጋራ በመርከቧ ውስጥ የነበሩት ብቻ ተረፉ።
Даследуйце ዘፍጥረት 7:23
5
ዘፍጥረት 7:12
አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዝናብ ዘነበ።
Даследуйце ዘፍጥረት 7:12
Стужка
Біблія
Пляны чытаньня
Відэа