ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 Ezekiel

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በባቢሎን ምርኮ ላይ ከነበሩት ምርኮኞች መካከል፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ፍርድ ለእስራኤል እንደሚገባ፤ ደግሞም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ፍትህ ለወደፊቱ ተስፋን እንደሚሰጥ ያሳያል።