የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ኤርምያስ Jeremiah

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኤርምያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኤርምያስ እግዚአብሔር እስራኤልን ለባቢሎን ምርኮ አሳልፎ በመስጠት በሃጢያታቸው ላይ እንደሚፈርድ ይናገራል። ከዚያም እሱ፣ የተናገራቸውን አስፈሪ ትንቢቶች በህይወቱ ተመለከተ።