የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዳሰሳ፡- አስቴር Esther

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን አስቴር ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መፅሀፈ አስቴር እግዚአብሔርንም ሆነ ስራውን ሳይጠቅስ፣ እግዚአብሔር ህዝቡን ከጥፋት ለመታደግ በምርኮ ምድር ያሉ ሁለት እስራኤላውያንን እንዴት እንደተጠቀመ ይገልፃል።