የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል 1-2 Chronicles

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን በ1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሃፈ ዜና ሙሉውን የብሉይ ኪዳን ታሪክ ዳግም ይተርካል፣ እንዲሁም የመሲሁ ንጉስ የወደፊት ተስፋን እና የቤተ መቅደስን መታደስ አጉልቶ ያሳያል።