የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዳሰሳ፡- ዘዳግም Deuteronomy

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሃፉን ንድፍን እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ዘዳግም ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዘዳግም ላይ፣ እስራኤላውያን ወደ የተስፋይቱ ምድር ከመግባታቸው በፊት፣ ለእግዚአብሔር ታማኝ እንዲሆኑ ሙሴ የመጨረሻ የጥበብ ቃሎች እና ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል።