የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዳሰሳ፡- ዘኍልቍ Numbers

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

የመጽሐፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ዘኍልቍ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዘኍልቍ ላይ፣ እስራኤል ለአብርሃም ቃል ወደተገባለት ምድር በምድረበዳ ይጓዛል። ለተደጋጋሚ አመጻቸው የእግዚአብሔር ምላሽ ፍትህ እና ምህረት ነው።