ወደ ሮሜ ጉዞ፦ የሐዋሪያት ሥራ 21-28 Bound for Rome: Acts 21- 28

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

በሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት ውስጥ ባለው የመጨረሻ ቪዲዮ ላይ ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም ከዚያም ወደ ሮሜ እስር ቤት ያደረገውን የመጨረሻ ጉዞ እንመለከታለን። ነገር ግን በተጻራሪ ሁኔታ፣ የጳውሎስ እንግልት ነበር ወደ ሮሜ ግዛት እምብርት ወደ ሆነችው የሮሜ ከተማ የወሰደው። በዚያም ለህዝቦች ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት የማወጅ እድል አገኘ።

YouVersion የእርስዎን ተሞክሮ ግላዊ ለማድረግ ኩኪዎችን ይጠቀማል። የእኛን ድረ ገጽ በመጠቀም፣ በግለሰብነት መመሪያችን ላይ እንደተገለጸው የእኛን የኩኪዎች አጠቃቀም ተቀብለዋል