ሻሎም - ሰላም

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

“ሰላም" በአማርኛ የተለመደና ለተለያዩ ሰዎች የተለያየ ትርጉሙ ያለው ቃል ነው። ቃሉ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የግጭት አለመኖርን ብቻ ሳይሆን የሌላ ነገር መኖርን ያመላክታል። በዚህ ቪድዮ፣ መጽሃፍ ቅዱስ ስለሰላም ወይም ሻሎም የሚያስተምረውን ጥልቅ ሐሳብ እንመረምራለን።. https://bibleproject.com/Amharic/

YouVersion የእርስዎን ተሞክሮ ግላዊ ለማድረግ ኩኪዎችን ይጠቀማል። የእኛን ድረ ገጽ በመጠቀም፣ በግለሰብነት መመሪያችን ላይ እንደተገለጸው የእኛን የኩኪዎች አጠቃቀም ተቀብለዋል