አጋፔ - ፍቅር
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
በእኛ አጠቃቀም “ፍቅር” የሚለው ቃል በአብዛኛው የሚያመለክተው በሰው ላይ የሚከሰትን ስሜት ስለሆነ፣ በቋንቋችን ውስጥ በጣም ግራ-አጋቢ ከሆኑት ቃላት አንዱ ሆኗል። በአዲስ ኪዳን ውስጥ ግን “ፍቅር” ወይም “አጋፔ” የሚያመለክተው ስሜትን ሳይሆን ከሰዎች ጋር ያለን መስተጋብር እንደሆነ ጌታ ኢየሱስ አስተምሯል። ይህ ማለት ፍቅር ምላሽ ሳይጠብቁ የሌሎችን በጎነት መፈለግ ማለት ነው። https://bibleproject.com/Amharic/