የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ኤርምያስ 31:3-6

ኤርምያስ 31:3-6 - እግዚአብሔር ከሩቅ ተገለጠልን፤ እንዲህም አለን፤
“በዘላለማዊ ፍቅር ወድጄሻለሁ፤
ስለዚህም በርኅራኄ ሳብሁሽ።
የእስራኤል ድንግል ሆይ፤ እንደ ገና ዐንጽሻለሁ፤
አንቺም ትታነጺአለሽ፤
ከበሮችሽንም እንደ ገና አንሥተሽ፣
ከሚፈነጥዙት ጋራ ትፈነድቂአለሽ።
እንደ ገናም በሰማርያ ኰረብቶች ላይ፣
ወይን ትተክያለሽ፤
አትክልተኞች ይተክሏቸዋል፤
በፍሬውም ደስ ይላቸዋል።
ጠባቂዎች፣ በኤፍሬም ኰረብቶች ላይ፣
‘ኑ፤ ወደ ጽዮን፣
ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንውጣ!’
ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣል።”

እግዚአብሔር ከሩቅ ተገለጠልን፤ እንዲህም አለን፤ “በዘላለማዊ ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህም በርኅራኄ ሳብሁሽ። የእስራኤል ድንግል ሆይ፤ እንደ ገና ዐንጽሻለሁ፤ አንቺም ትታነጺአለሽ፤ ከበሮችሽንም እንደ ገና አንሥተሽ፣ ከሚፈነጥዙት ጋራ ትፈነድቂአለሽ። እንደ ገናም በሰማርያ ኰረብቶች ላይ፣ ወይን ትተክያለሽ፤ አትክልተኞች ይተክሏቸዋል፤ በፍሬውም ደስ ይላቸዋል። ጠባቂዎች፣ በኤፍሬም ኰረብቶች ላይ፣ ‘ኑ፤ ወደ ጽዮን፣ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንውጣ!’ ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣል።”

ኤርምያስ 31:3-6

ኤርምያስ 31:3-6
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች