ሮሜ 5:4-5
ሮሜ 5:4-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ትዕግሥትም መከራ ነው፤ በመከራም ተስፋ ይገናል። ተስፋም አያሳፍርም፤ በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን መልቶአልና።
Share
ሮሜ 5 ያንብቡሮሜ 5:4-5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ ይህም ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም፤ እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሷልና።
Share
ሮሜ 5 ያንብቡሮሜ 5:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
Share
ሮሜ 5 ያንብቡሮሜ 5:4-5 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል። በተሰጠን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ሞላ ተስፋው አያሳፍርም።
Share
ሮሜ 5 ያንብቡ