ሮሜ 3:21
ሮሜ 3:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
Share
ሮሜ 3 ያንብቡሮሜ 3:21 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አሁን ግን እግዚአብሔር ሰዎችን የሚያጸድቅበት መንገድ ያለ ሕግ መሆኑ ተገልጦአል፤ ይህም በሙሴ ሕግና በነቢያት ተመስክሮአል።
Share
ሮሜ 3 ያንብቡ