መዝሙር 90:14-17
መዝሙር 90:14-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በዘመናችን ሁሉ ደስ እንዲለን፣ ሐሤትም እንድናደርግ፣ ምሕረትህን በማለዳ አጥግበን። መከራ ባሳየኸን ዘመን መጠን፣ ክፉም ባየንባቸው ዓመታት ልክ ደስ አሠኘን። ሥራህ ለአገልጋዮችህ፣ ክብርህም ለልጆቻቸው ይገለጥ። የጌታ የአምላካችን ሞገስ በላያችን ይሁን፤ የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን፤ አዎን፣ ፍሬያማ አድርግልን።
Share
መዝሙር 90 ያንብቡመዝሙር 90:14-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መዝሙር 90 ያንብቡ