መዝሙር 65:9
መዝሙር 65:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሴን በሕይወት ያኖራታል፥ ለእግሮቼም ሁከትን አልሰጠም።
ያጋሩ
መዝሙር 65 ያንብቡመዝሙር 65:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ምድርን ትጐበኛለህ፤ ታጠጣለህም፤ እጅግ ታበለጥጋታለህም። ለሰዎች እህልን ይለግሱ ዘንድ፣ የእግዚአብሔር ወንዞች ውሃን የተሞሉ ናቸው፤ አንተ እንዲህ እንዲሆን ወስነሃልና።
ያጋሩ
መዝሙር 65 ያንብቡ