መዝሙር 65:12-13
መዝሙር 65:12-13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በራሳችን ላይ ሰውን አስጫንህ፤ በእሳትና በውኃ መካከል አሳለፍኸን፥ ወደ ዕረፍትም አወጣኸን። መባዬን ይዤ ወደ ቤትህ እገባለሁ፤
Share
መዝሙር 65 ያንብቡመዝሙር 65:12-13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የምድረ በዳው ሣር እጅግ ለመለመ፤ ኰረብቶችም ደስታን ተጐናጸፉ። ሜዳዎች መንጋ በመንጋ ሆኑ፤ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ እልል ይላሉ፤ ይዘምራሉም።
Share
መዝሙር 65 ያንብቡ