መዝሙር 52:8-9
መዝሙር 52:8-9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ ግን በእግዚአብሔር ቤት፣ እንደ ለመለመ የወይራ ዛፍ ነኝ፤ ከዘላለም እስከ ዘላለም፣ በእግዚአብሔር ምሕረት እታመናለሁ። ስላደረግኸው ነገር ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፤ ስምህ መልካም ነውና፣ ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በቅዱሳንም መካከል አመሰግንሃለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 52 ያንብቡመዝሙር 52:8-9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መዝሙር 52 ያንብቡ