መዝሙር 48:1-3
መዝሙር 48:1-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩም ሁላችሁ፥ አድምጡ፤ የሰው ልጆች ባለጠጎችና ድሆች፥ በየሀገራችሁ በአንድነት። አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም ዐሳብ ምክርን፥
Share
መዝሙር 48 ያንብቡመዝሙር 48:1-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል። የምድር ሁሉ ደስታ የሆነው፣ በሰሜን በኩል በርቀት የሚታየው፣ በከፍታ ላይ አምሮ የደመቀው የጽዮን ተራራ፣ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ነው። እግዚአብሔር በአዳራሾቿ ውስጥ ሆኖ፤ ብርቱ ምሽግ እንደ ሆናት አስመስክሯል።
Share
መዝሙር 48 ያንብቡ