መዝሙር 24:9-10
መዝሙር 24:9-10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለየዋሃን ፍርድን ያስተምራቸዋል፤ ለየዋሃን መንገድን ያመለክታቸዋል። የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ይቅርታና እውነት ነው፤ ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚፈልጉ።
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡመዝሙር 24:9-10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤ እናንተ የዘላለም በሮች፤ የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ! ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። ሴላ
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡመዝሙር 24:9-10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ የክብር ንጉሥ ይገባ ዘንድ እናንተ ጥንታውያን በሮች ተከፈቱ። ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? ይህ የክብር ንጉሥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው!
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡ