መዝሙር 22:30-31
መዝሙር 22:30-31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የኋለኛው ትውልድ ያገለግለዋል፤ ለመጪው ትውልድ ስለ ጌታ ይነገረዋል። ገና ላልተወለደ ሕዝብ፣ ጽድቁን ይነግራሉ፤ እርሱ ይህን አድርጓልና።
Share
መዝሙር 22 ያንብቡመዝሙር 22:30-31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
መጪው ትውልድ ያገለግለዋል፤ የወደፊት ትውልድም ስለ እግዚአብሔር ይነገረዋል። እነርሱ የጽድቅ ሥራውን በማወጅ “እግዚአብሔር ሕዝቡን አዳነ” ብለው ገና ላልተወለዱ ሰዎች ይናገራሉ።
Share
መዝሙር 22 ያንብቡ