መዝሙር 18:17-19
መዝሙር 18:17-19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከኀያላን ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከእኔ ከሚበረቱ ባላንጣዎቼም ታደገኝ። እነርሱ በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ድጋፍ ሆነኝ። ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ።
Share
መዝሙር 18 ያንብቡከኀያላን ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከእኔ ከሚበረቱ ባላንጣዎቼም ታደገኝ። እነርሱ በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ድጋፍ ሆነኝ። ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ።